ወደ ይዘቱ ይዝለሉ
shopDEMER shop
Amazfit Cheetah 2 Pro
Amazfitአዲስ

Amazfit Cheetah 2 Pro

74,300 ብር

Dual-band አቀማመጥ መለያና 20 ቀናት ባትሪ ያለው የታይታኒየም GPS የሩጫ ሰዓት

1
በአዲስ አበባ በነፃ እናደርሳለን
1 year warranty

Cheetah 2 Pro Grade 5 የታይታኒየም አካል፣ የሳፋየር መስታወትና 1.32 ኢንች AMOLED ስክሪን ያለው የሩጫ ሰዓት ነው። Dual-band GPS፣ የZepp Coach የልምምድ ዕቅዶችና የላቁ የሩጫ መለኪያዎችን ያቀርባል። ባትሪው በተለመደ አጠቃቀም እስከ 20 ቀናት ይቆያል።

  • Grade 5 ታይታኒየም፣ የሳፋየር መስታወት
  • Dual-band GPS፣ 6 የሳተላይት ሥርዓቶች
  • እስከ 20 ቀናት ባትሪ
  • 32GB ማከማቻና የእጅ ባትሪ

ተጨማሪ የስፖርት እና የውጪ ሰዓቶች

ሁሉንም ይመልከቱ