ወደ ይዘቱ ይዝለሉ
shopDEMER shop
Suunto Race

Suunto Race

65,900 ብር

የሳፋየር መስታወትና እስከ 50 ሰዓታት dual-band GPS ያለው AMOLED የስፖርት ሰዓት

ቀለም: All Black
1
በአዲስ አበባ በነፃ እናደርሳለን
2-year international limited warranty on watches

Suunto Race 1.43 ኢንች AMOLED ስክሪንና የሳፋየር መስታወት ያለው ለውድድርና ለልምምድ የተሰራ የስፖርት ሰዓት ነው። እስከ 50 ሰዓታት dual-band GPS እና በስማርት ሰዓት ሁነታ 16 ቀናት ያቀርባል። የታይታኒየም ስሪቶችም ይገኛሉ።

  • 1.43" AMOLED፣ የሳፋየር ክሪስታል
  • እስከ 50 ሰዓታት dual-band GPS
  • በስማርት ሰዓት ሁነታ 16 ቀናት
  • የአይዝጌ ብረት ወይም የታይታኒየም ጠርዝ

ተጨማሪ የስፖርት እና የውጪ ሰዓቶች

ሁሉንም ይመልከቱ