ወደ ይዘቱ ይዝለሉ
shopDEMER shop
Garmin HRM-Pro Plus

Garmin HRM-Pro Plus

21,500 ብር

የሩጫ እንቅስቃሴ መለኪያዎችና 1 ዓመት ባትሪ ያለው ፕሪሚየም የደረት ማሰሪያ

1
በአዲስ አበባ በነፃ እናደርሳለን
1 year limited warranty

HRM-Pro Plus የቅጽበት የልብ ምት መረጃን በANT+ እና Bluetooth የሚልክ ፕሪሚየም የደረት ማሰሪያ ነው። በተጨማሪም የሩጫ እንቅስቃሴ መለኪያዎችን ይሰጣል፤ በዋና ጊዜ የልብ ምት መረጃን ያከማቻል፤ እስከ 1 ዓመት የባትሪ ዕድሜ አለው።

  • እስከ 1 ዓመት የሚቆይ የሳንቲም ባትሪ
  • የሩጫ እንቅስቃሴ መለኪያዎች (Running dynamics)
  • በዋና ጊዜ የልብ ምትን ያከማቻል
  • ANT+ እና Bluetooth

ተጨማሪ የልብ ምት መቆጣጠሪያዎች

ሁሉንም ይመልከቱ