
Samsung Galaxy Watch8
49,500 ብር
Running Coach እና Antioxidant Index ያለው ቀጭን Armor Aluminum Galaxy Watch።
1
በአዲስ አበባ በነፃ እናደርሳለን
1 year limited warranty
Galaxy Watch8 Armor Aluminum አካል፣ እስከ 3,000 nits የሚደርስ የሳፋየር ክሪስታል ስክሪንና 3 nm ባለ5 ኮር ፕሮሰሰር አለው። የ40 mm ሞዴሉ 325 mAh፣ የ44 mm ሞዴሉ ደግሞ 435 mAh ባትሪ አለው፤ ሁለቱም ከAOD ጋር እስከ 30 ሰዓታት ይቆያሉ። ለSamsung Health Running Coach፣ Bedtime Guidance እና Antioxidant Index ይጨምራል።
- 3 nm ባለ5 ኮር ፕሮሰሰር፣ 2 GB / 32 GB
- እስከ 3,000 nits ስክሪን
- ከAOD ጋር እስከ 30 ሰዓታት
- 5 ATM + IP68 እና MIL-STD-810H



